“በያዝነው የአምስተኛው ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ላይ ዘንድሮ በጋራ ለምንተክለው 6.5 ቢልዮን ችግኝ ዝግጅት በመካሄድ ላይ ነው። የፍራፍሬ ዛፎችን በብዛት እንተክላለን።”

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)