በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ምክር ቤት 10ኛ አመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በምክትል ማዕረግ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ አበራ ብሩ (ዶ/ር) በ2015 በጀት አመት የክ/ከተማ አስተዳደሩን እቅድ አፈፃፀም ሪፓርት አቅርበው በም/ቤቱ አባላት አስተያየትና ጥያቄዎች እየተሰጡ ይገኛል። ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም Post navigation #እንኳን ደስ አላችሁ!! የተዋበች ክ/ከተማ ካልፈጠርን የተዋበች አዲስ አበባን መፍጠር አንችልም!