Month: April 2023

“እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የተከበራችሁ የክ/ከተማችን ነዋሪዎች “እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ /ፋሲካ/ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ በዓሉን ስናከብር በአብሮነት፣ ያለንን በጋራ በመቋደስ በፍፁም ኢትዮጵያዊነት ስሜት ሆነን እንድናከብር…

የአብሮነት፣ የርህራሄ፣ የመተሳሰብና የመረዳዳት መገለጫ የሆነው የታላቁ የረመዳን ፆምን አስመልክቶ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ደማቅ የኢፍጣር መርሀ -ግብር ተከናወነ ።

የአብሮነት፣ የርህራሄ፣ የመተሳሰብና የመረዳዳት መገለጫ የሆነው የታላቁ የረመዳን ፆምን አስመልክቶ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ደማቅ የኢፍጣር መርሀ -ግብር ተከናወነ ። ======================== ሚያዝያ 03/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) 1444ኛው ታላቁ የረመዳን…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ አመራሮች ለ240 አቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መረሃ-ግብር አካሄድ።

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ አመራሮች “መሪነት እና በጎ-ፍቃደኝነት ለማህበራዊ መስተጋብር” በሚል መሪ ቃል ለ240 አቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መረሃ-ግብር አካሄድ። ======================== መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አቃቂ…

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “ግብር ለሀገር እድገት” በሚል መሪ ቃል የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መረሃ-ግብር አካሄደ።

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “ግብር ለሀገር እድገት” በሚል መሪ ቃል የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መረሃ-ግብር አካሄደ። ======================== መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ…

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር በ2ኛ ዙር የ90 ቀናት ሰው ተኮር ዕቅድ ዙሪያ ከክ/ከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ።

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር በ2ኛ ዙር የ90 ቀናት ሰው ተኮር ዕቅድ ዙሪያ ከክ/ከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ። ======================== መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) ውይይቱ የክ/ከተማ እና የወረዳ አመራሮች…