Month: May 2023

አረንጓዴ ዐሻራ

“በያዝነው የአምስተኛው ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ላይ ዘንድሮ በጋራ ለምንተክለው 6.5 ቢልዮን ችግኝ ዝግጅት በመካሄድ ላይ ነው። የፍራፍሬ ዛፎችን በብዛት እንተክላለን።” ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

ለአንድ ሀገር ዘላቂ ሰላምና እድገት የኪነ-ጥበብ ሚና የላቀ መሆኑን ተገለፀ።

“የሀገር ህልውና ካስማ ፤በኪነ -ጥበባችን አርማ” ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት በአቃቂ ቃሊቲ ======================== ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) “የሀገር ህልውና ካስማ ፤ በኪነ-ጥበባችን አርማ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣…