የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በቴክኖሎጂ መገልገያ መሳሪያዎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በቴክኖሎጂ መገልገያ መሳሪያዎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። ======================== ሚያዝያ 08/2016 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት በክ/ከተማው ውስጥ ለሚገኙ ሴት የፅዳትና…