የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር  ፅ/ቤት

በጽ/ቤቱ ስር ያሉ ሰራ ሂደቶች

ግንባታ ፈቃድ  ቡድን

ግናባታ ክትትል ቡድን

የህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ ቡድን

የዉጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ቡድን

የአሰራር ጥራት ኦዲት መረጃና ዶክመንቴሽን ቡድን

ራዕይ

ዘመናዊ፣ቀልጣፋ እና የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ቅንጅት ግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር አገልግሎትን በማሳለጥ በ2020 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማን (በህንጻ) ደረጃዋ የአፍሪካ ሞዴል ማድረግ ነዉ፡፡

ተልዕኮ

የህብረተሰቡን እና የባለድርሻ አካላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና የተቀናጀ የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር አገልግሎትን በመስጥት የሚከናወኑ ግንባታዎች ፕላን የጠከተሉ፣የዜጎችን ግጭት የሚፈቱ፣የመሰረተ ልማት ዝርጋታዉና የአካባቢ ልማቱን ያቀናጀ ዉጤታማና ስልጡን የአገነባብ ሂደት እንዲከተሉ በማድረግ አዲስ አበባ ከተማን ዘመናዉ እና ተወዳዳሪ ማድረግ

እሴት

ተጠያቂነት

.ግልጽነት

.የላቀ አገልግሎት መስጠት

.በእዉቀትና በእምነት መስራት

.ለለዉጥ ዝግጁ መሆን

.ቀዳሚ ሀብታችን የሰዉ ሃይል ነዉ

.የህዝብ አስተያየቶች የተቋማችን ሀብቶች ናቸዉ

.ከኪራይ ሰብሳቢነት የጸዳ የልማት ሰራዊት መፍጠር አላማችን ነዉ

.በቡድን መንፈስ መስራት ባህላችን ነዉ

አድራሻ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 2ኛ ወለል ላይ