Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.
ራዕይ
አዲስ አበባ ከተማ በ2022 ዓ.ም የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ግልፅ እና የተሟላ የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት የተገልጋይ እርካታን እውን በማድረግ በአለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭና የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ሆና ማየት ነው፡፡
ተልዕኮ
የአዲስ አበባ ከተማ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሣትፎን በማረጋገጥ አገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፤ ዘመናዊና ተደራሽ በማድረግ በህዝብ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ ልማትና መልካም አስተዳደር የሠፈነባት ከተማ እንድትሆን ማድረግ፤
እሴቶች
አድራሻችን አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ አስተዳደር ህንፃ 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 400