የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ፅ/ቤት

በጽ/ቤቱ ሥር ያሉ ቡድኖች

  • የተቀናጀ የዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስ/ር ቡድን
  • የተፋሰስ እና አረንጓዴ ልማት ስራዎች እስተባባሪ               
  •  የከተሞች አረንጓዴና ልማትና የውበት ቡድን             

ራዕይ፡-

 በ2022 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ በውበቷ፤በአረንጓዴነቷ ለነዋሪዎቿና ለእንግዶቿ ማራኪና ተመራጭ የአፍሪካ ከተማ ሆና ማየት፤

ተልዕኮ፤

-ከተማውን በማስዋብና፣ የመናፈሻ፤ መጸዳጃ ቤት፤ የዘላቂ ማረፊያ አገልግሎት በማስፋትና በማዘመን የአረንጓዴ ልማት ሽፋንና ተደራሽነትን በማሳደግ ለሁሉም ምቹ የሆነች ፤ ውብና ማራኪ ከተማን  መፍጠር ፤

እሴት

  • የአካባቢ ተስማሚነት፤
  • አገልጋይነት፤
  • ግልጽነት፤
  • ተጠያቂነት፤
  • ተዓማኒነት፤
  • አሳታፊነት፤
  • ዘለቄታዊነት (Sustainability)
  • አካታችነት (Inclusiveness)
  • ውብ፣ጤናማ፣ ምቹ አረንጓዴ አካባቢ የሰለጠነ ማህበረሰብ መገለጫ ነው፡፡

 

 

ጽ/ቤቱ የሚገኝበት ፎቅ 4ኛ