
በፅ/ቤቱ ያሉ ቡድኖች፤
1.የተቋማት ክትትልና ቁጥጥር ሙያዊ ድጋፍ አስተያየት ቡድን
2.የህግ ጥናት ማውጣትና ስርጭት ቡድን
3.የሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ቡድን
ራዕይ/Vission/
በ2012 ዓ.ም በመንግስት አካላት አገልግሎትና በከተማዋ ሁለንተናዊ ልማት የረካ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፡-
ተልዕኮ/ Mission /
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በየደረጃው የሚገኙ የምክር ቤት አባላትን እና ተቋማዊ አቅምን በመገንባት የመልካም አስተዳደርና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታን የሚያረጋግጡ ከተማ አቀፍ ህጎችን በማውጣት እና የመንግስት አካላትን የመከታተልና የመቆጣጠር ተግባሩን ህዝቡን ባሳተፈ መልኩ በማከናወን እንዲሁም የምክር ቤቱን አጠቃላይ እንቅስቃሴ ተደራሽ በማድረግ የከተማውን ነዋሪ ተጠቃሚ ማድረግ ነው፡፡
እሴቶች
- የህዝብን ውክልና ማረጋገጥ
- ዲሞክራሲያዊነት
- ልማታዊነት
- ለለውጥ ዝግጁነት
- በእውቀትና በእምነት መስራት
- የህዝብ ተጠቃሚነት
- ግልፀኝነት፣ታማኝነት፣ሃቀኝነት፣ተጠያቂትመለያችን ነው፡፡
በፅ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች
ክትትል ቁጥጥር ሙያዊ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን
ተ.ቁ | የሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነት | አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ | በጥናቱ የተቀመጡ ስታንዳርድ | የሚሰጥበት ሁኔታ | ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች | ||
መጠን | ጊዜ | ጥራት | |||||
1 | በአስፈፃሚ አካላት አመታዊ የበጀት እቅድ መርምሮ ሙያዊ አስተያየት መስጠት | በክፍለ ከተማ | 1 | 32 | 100% | -በጽሑፍ -በጋራ መድረክ | -እቅዳቸው በወቅቱ መላክ ይጠበቅባቸዋል -የአስፈፃሚ አካላት በወቅቱ መገኘት |
2 | ለዘርፍ ኮሚቴዎች ረቂቅ እቅድና ሪፖርት ማዘጋጀት | በክፍለ ከተማ | 1 | 40 | 100% | -በፅሑፍ | ግብአት የሚሆኑ መረጃዎችን መስጠት |
3 | ለአስፈፃሚ አካላትና ለዘርፍ ኮሚቴዎች የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ረቂቅ ግብረ መልስ ማዘጋጀት | በክፍለ ከተማ | 1 | 32 | 100% | -በጽሑፍ
| በተሰጠው ግብረ መልስ መሰረት አስፈላጊውን ማስተካከያ ማድረግ |
4 | በአስፈፃሚ አካላት ላይ ለሚካሄዱ የመስክ ምልከታና ሱፐርቪዥን ረቂቅ ግብረ- መልስ ማዘጋጀት | በክፍለ ከተማ | 1 | 54 | 100% | -በጽሑፍ -ግንኙነት መድረክ | -በግኙቱ መሰረት ማስተካከያ ማድረግ
|
5 | ለክ/ከተማ ዘርፍ ኮሚቴዎች እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ማዘጋጀት | በክፍለ ከተማ | 1 | 14 | 100% | -በጽሑፍ | -መረጃ መስጠት
|
6 | ለወረዳ ዘርፍ ኮሚቴዎች እቅድ ረቂቅ ግብረ መልስ መስጠት | በክፍለ ከተማ | 1 | 24 | 100% | -በጽሑፍ | -መረጃ መስጠት |
7 | በወረዳ ዘርፍ ኮሚቴዎች ላይ ለሚካሄዱ መስክ ምልከታና ሱፐርቪዥን ረቂቅ ግብረ መልስ ማዘጋጀት | በክፍለ ከተማ | 1 | 17 | 100% |
-በጽሑፍ |
-ምቹ ሁኔታ መፍጠር
|
8 | ከህዝብ ለሚቀርቡ አቤቱታዎችና ጥቆማዎች ሙያዊ አስተያየት መስጠት | በክፍለ ከተማ | 1 | 40 | 100% | -በጽሑፍ -በአካል | -የተደራጀ ጥቆማ መስጠት -የስልጠና ጥያቄ ማቅረብና አቅምን መገንባት |
9 | የምክር ቤት አባላትን አቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት | በክፍለ ከተማ | 1 | 44 | 100% | -በአካል በመገኘት -መረጃዎችን በመሰራጨት | -ለሚሰጡ መጠይቆች ተገቢውን ምላሽ መስጠት |
10 | የህዝብ አስተያየት ጥናትና ምርምር ማድረግ | በክፍለ ከተማ | 1 | 160 | 100% | -በምልከታ -በጽሑፍ መጠይቅ -በቃል መጠይቅ |
|
የህግ ጥናት ማውጣትና ስርጭት ቡድን
ተ.ቁ | የሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነት | አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ | በጥናቱ የተቀመጡ ስታንዳርድ | የሚሰጥበት ሁኔታ | ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች | ||
መጠን | ጊዜ | ጥራት | |||||
1 | በህገ- መንግስቱ፣በነባርና አዳዲስ አዋጆችና ደንቦች ላይ ግንዛቤ መፍጠር | በክፍለ ከተማ | 1 | 19 ቀን | 100% | -በአካል -በጽሑፍ | -የነቃ ተሳትፎ ማድረግ
|
2 | የምክርበቬቱና የአስፈፃሚ አካላት ውሳኔ በህግ አግባብ መከበራቸውን ማረጋገጥ | በክፍለ ከተማ | 1 | 137 ቀን | 100% | -በአካል -በጽሑፍ | -አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት |
3 | አዋጅና ደንብ ማሰባሰብ ፣ማደራጀት፣መጠረዝ እና መስራጨት | በክፍለ ከተማ | 1 | 43 ቀን | 100% | -በአካል -በጽሑፍና በኤሌክትሮኒከስ መሳሪያዎች | -ምቹ ሁኔታ መፍጠር |
4 | የህፃናት ፓርላማን በየደረጃው ማደራጀትና ክትትልና ድጋፍ ማድረግ | በክፍለ ከተማ | 1 | 90 ቀን | 100% | -በአካል -በጽሑፍ | የህጻናቱ ተነሳሽነት
|
የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቡድን
ተ.ቁ | የሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነት | አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ | በጥናቱ የተቀመጡ ስታንዳርድ | የሚሰጥበት ሁኔታ | ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች | ||
መጠን | ጊዜ | ጥራት | |||||
1 | -የመረጃ ጥንቅርና ዝግጅት | በክፍለ ከተማ | 1 | 8 | 100% | . በአካል . በጽሑፍ | -የነቃ ተሳትፎ ማድረግ
|
2 | የመረጃ ስርጭትና ትውውቅ
| በክፍለ ከተማ | 1 | 9 | 100% | . በአካል . በጽሑፍ | -አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት |
3 | የግንኙነት መስተጋብር | በክፍለ ከተማ | 1 | 11 | 100% | . በአካል . በጽሑፍና በኤሌክትሮኒከስ መሳሪያዎች | -ምቹ ሁኔታ መፍጠር |
4 | ቃለ-ጉባኤ ዝግጅት | በክፍለ ከተማ | 1 | 100 | 100% | . በአካል . በጽሑፍ | የህጻናቱ ተነሳሽነት
|