የጤና ፅ/ቤት

በጽ/ቤት የሚገኙ የስራ ሂደቶች

  • የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን መሰረታዊ የጤና ክብካቤ  አገልግሎት ቡድን
  • የህብረተሰብ ጤና ማጎልበትና  መቆጣጠር ቡድን
  • የእናቶችና ህጻናት ጤና ቡድን
  • የመድሀኒትና ህክምና መሳሪያዎች ቡድን
  • የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የስራ ሂደት
  • የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የፋይናስ ክትትልና ግምገማ ቡድን
  • የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ቁጥጥርና ክትትል ቡድን
  • የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የመረጃ ትምህርት ስርፀትና ቅስቀሳ ቡድን

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ጤናማና ምርታማነትና የበለጸገ ማህበረበስ ተፈጥሮ ማየት፣

 

 

 

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ 8ኛ ፎቅ  

ተልዕኮ

ጥራቱን የጠበቀ ፍትሐዊና ተደራሽ የሆነ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎ በመስጠት እና በመቆጣጠር የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ጤና ደህንነት መጠበቅ ነው፣ 

እሴት

  • ቅንነት፣
  • ታማኝነት፣
  • ሐቀኝነት፣
  • ግልጸኝነት፣
  • ምስጢር ጠባቂነት፣
  • አድልኦ አለመፈፀም፣
  • የማህበነሰብ ጥቅሞች ማስቀደም፣
  • ሕግን አክባሪ፣
  • አርአያነት፣
  • መደጋገፍ፣
  • ለለውጥ ዝግጁነት፡፡

በጽ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች ዝርዝር

  • ጤና ትምህርት መርጃ መሳሪያዎችዝግጅትና ስርጭት አገልግሎት፣የሃይጅን እና የአካባቢ ጤና አገልግሎት
  • የወረርሽኝ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ትንተና ፈጣን ምላሽ መስጠት፣በወረርሽን
  • የተጎዳዉን የህብረተሰብ ክፍል መልሶ  ማቋቋም    አገልግሎት፣
  • የጨቅላ ህጻናትና  የህጻናት ጤና እና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎት
  • የባህልና መድሀኒት ማበልፀግ ፣የመድሀኒትና የህክምና መገልግያ መሳሪያዋች አቅርቦትና ስርጭትአገልግሎት፣
  • የህክምና መሳሪያዎች ቴክኖሎጅ አገልግሎት
  • የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን  የፋይናንስ  ክትትል አገልግሎት

ከተገልጋይ የሚመጠበቅ ማሟሟላት ያለባቸው

  • በስልጠና፣በሚዲያ፣ በውይይት በአደጋው ቦታ በአካል በመገኘት
  • የባህል ህክምና ፈቃድ ይዞ መገኘት
  • ጥያቄ ማቅረብ
  • አባል መሆኑን፣የሚፈልጉትን መረጃ መጠየቅ፣ ደብዳቤ ይዞ መገኘት