ሴቶች፤ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

ራዕይ/Vision/

በ2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የሴቶች፣የሕፃናት፣የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን መብትና ደህንነት የተረጋገጠባት፤የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባት እና የስርዓተ-ፆታ እኩልነት የጎለበተባት ከተማ ሆና ማየት፡፡

የተቋሙ ተልዕኮ /Mission/

የሴቶች፣ሕፃናት፣አካል ጉዳተኞች፣ አረጋዊያን እና ሌሎች ልዩ ትኩረት የሚሹ የህብረተስብ ክፍሎች ማህበራዊ ችግሮች በመከላከል፤መብትና ደህንነት በማስከበር፤ድጋፍና ክብካቤ አገልግሎት በማስፋፋት የሴቶችን፣ የሕፃናትና አካል ጉዳተኞችን ጉዳይ አካትቶ ትግበራ በማረጋገጥ፣ ህብረተሰቡን በማሳተፍና ባለድርሻ አካላት ድጋፍ በማቀናጀት እና አደረጃጀቶችን በማጠናከር ተሳትፏቸውን በማጎልበት፣በማብቃትና በማሸጋገር በህብረተሰቡ ዘንድ የተዛባ የስርዓተ-ፆታ አመለካከትን በመቀየር፤ በሁሉም መስክ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ነው፡፡

እሴቶች/Values/

    1.ሰብዓዊነት

    2.ርህሩህነት

    3.ፍትሐዊነት

    4.አሳታፊነት

    5.ግልፅኝነትና ተጠያቂነት

    6.ምስጥር ጠባቂነት

    7.በዕውቀትና በታማኝነት መምራት/መስራት/

    8.ለለውጥ ዝግጁነት


አድራሻችን

ከዋናው የአስተዳደሩ ህንፃ በጀርባ በኩል የመሬት ማነጅመንት ኤጂኒሲ ህንፃ ላይ  አንደኛ እና ሁለተኛ ፎቅ

 

ተ.ቁ

የሚሰጡ ዋና እና ንዑስ አገልግሎቶች ዓይነት

የሚሰጥበት የአስተዳደር እርከን

ü ያድርጉ

በክ/ከተማ

በወረዳ

1

ለሴቶች የማህበራዊ አገልግሎት ድጋፍ መስጠት፣

 

 

1.1.     

ከፍለው መማር ለማይችሉ ሴቶች የትምህርት እድልና ድጋፍ ማመቻቻት፣

  •  
  •   

1.2.    3

በጎልማሶች ተግባር ተኮር ትምህርት ማሳተፍ፣

  •    
  •    

1.3

የነፃ ህክምና ድጋፍ እንዲያገኙ ማመቻቸት፣

  •    
  •    

2

አደረጃጀቶችንና ማህበራትን ማጠናከርና መደገፍ፣

 

 

2.1

የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ፣

 

 

3

ሴቶችን በገቢ ማስገኛ ዘርፎች እንዲሰማሩ ድጋፍ መስጠት መስጠት፣

 

 

3.1

ተስማሚ ቴክኖሎጅዎችን ለተጠቃሚዎች ማሰራጨት፣

  •    

 

3.2

በቴክኖሎጅ ሽግግር ዙሪያ የሚከሰቱ ቅሬታዎችን መፍታት፣

 

 

3.3

ሴቶች የስራ እድል  እንዲፈጠርላቸው ማመቻቸት፣

  •    
  •  

4

ሴቶች የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሁኔታዎችን ማመቻቸት

 

 

4.1

የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማመቻቸት፣

  •    
  •   

4.2

የቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማመቻቸት፣

  •    
  •    

5

ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መከላከልና ተግባራዊ ምላሽ መስጠት፣

 

 

5.1

ለጥቃት ተጎጅዎች ተግባራዊ ምላሽ መስጠት፣

  •    
  •   

5.2

ሴቶች የስራ እድል  እንዲፈጠርላቸው ማመቻቸት፣

  •    
  •   

5.3

ለሴት የመንግስት ሰራተኞች የትምህርት እድል ማመቻቸት፣

  •   

 

5.4

የህግ ምክር አገልግሎት እንዲያገኙ ማመቻቸት፣

 

  •    

6

አማራጭ የህፃናት ክብካቤ አገልግሎት መስጠት፣

 

 

6.1

ጉዲፈቻ አገልግሎት፣

  •   
  •   

6.2

አደራ ቤተሰብ አገልግሎት፣

  •   
  •   

6.3

የመልሶ ማቀላቀል አገልግሎት፣

  •   

 

6.4

መልሶ የማዋሀድ አገልግሎት መስጠት፣

 

 

6.5

የተቋም አገልግሎት መስጠት፣

  •    
  •    

7

ምክር፣ የምክክርና አመራር አገልግሎት መስጠት፣

 

 

7.1

ለህፃናት የስነ ልቦና ምክር አገልግሎት መስጠት፣

  •    
  •    

7.2

ለህፃናት ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መስጠት፣

  •    
  •  

8

የአልሚ ምግቦችን ለእርጉዝ እናቶችና ጨቅላ ህፃናት አቅርቦትና ክትትል፣

 

 

8.1

የአልሚ ምግብ አቅርቦት ማመቻቸት፣

  •    
  •   

8.2

የአልሚ ምግብ አጠቃቀም ላይ ምክር መስጠት፣

 

 

9

ለህፃናት የቀን ማቆያ ማስፋፋትና ድጋፍ ማድረግ፣

 

 

9.1

የማህበረሰብ አቀፍ የህፃናት የቀን ማቆያ ማዕከላት ማቋቋምና መደራጀት፣

  •    

 

9.2

በመንግስት መስሪያ ቤቶች የህፃናት የቀን ማቆያ ማዕከላት እንዲቋቋሙ ድጋፍ ማድረግ፣

  •  

 

10

ተጠቃሚዎችን ከመሰረታዊ ማህበራዊ አገልግሎት ማስተሳሰር፣

 

 

10.1

ከባንክ ገንዘብ መቀበል የማይችሉ የቀጥታ ድጋፍ ተጠቃሚዎች ውክልና ማመቻቸት፣

 

  •    

10.2

ቅሬታ ማስተናገድ፣

  •  
  •    

11

ለተጠቃሚዎች የኑሮ ማሻሻያ አገልግሎት መስጠት፣

 

 

11.1

የጋራና የተናጠል የምክርና አመራር አገልግሎት መስጠት፣

 

 

11.2

ወደ ተቋማት የሚገቡ ተቋቋሚዎችን ለተቋማት ማስረከብ፣

 

 

11.3

ተቋቋሚዎችን ወደ ቤተሰብ መሸኘት፣

  •    
  •    

11.4

የስራ እድል ተጠቃሚ ማድረግ፣

  •    

 

12

ለከፋ የማህበራዊ ችግር ውስጥ ለገቡ የህብረተሰብ ክፍሎች ማህበራዊ ድጋፍ ማድረግ፣

 

 

12.1

ለከፋ የምግብ ችግር የተጋለጡ ነዋሪዎች ምዝገባና ልየታ ማካሄድ፣

  •   
  •    

12.2

ተጠቃሚዎችን ከማህበረሰብ አቀፍ ድጋፍና ክብካቤ ጥምረቶች ጋር ማስተሳሰር

  •   
  •   

13

ለእድሮች የምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት መስጠት፣

 

 

13.1

ለእድር ምክር ቤቶች የፈቃድ እድሳት መስጠት፣

  •    
  •    

13.2

ለእድር ምክር ቤቶች አዲስ ፈቃድ መስጠት፣

  •    
  •    

14

የባይተዋር የዘላቂ ማረፊያ አገልግሎት መስጠት፣

 

 

14.1

የባይተዋር ዘላቂ ማረፊያ የማስረጃ ጥያቄ መስተንግዶ ማከናወን፣

  •    

 

14.2

የአፅም ዝውውር ፈቃድ ጥያቄ መቀበል፣ማጣራትና መረጃ መስጠት፣

  •   

 

14.3

የአፅም ዝውውር ፈቃድ መስጠት፣

 

 

14.4

 የባይተዋር ቀብር ማስፈፀም፣

  •    

 

15

የአካል ጉዳተኞችና አረጋውያን ጉዳይ አካቶ ትግበራን ማስፈጸም፣

 

 

15.1

አካል ጉዳተኞች የነፃ ትምህርት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማመቻቸት፣

 

 

15.2

የህግና ምክር ድጋፍ አገልግሎት መስጠት፣

 

 

15.3

አምራች አካል ጉዳተኘችና አረጋውን ለምርቶቻቸው ማሳያና መሸጫ ኤግዚብሽንና ባዛር ማዘጋጀት፣

  •   

 

16

የተሃድሶ አገልግሎት መስጠት፣

 

 

16.1

የተቋም አገልግሎት መስጠት፣

  •    
  •    

16.2

የስራ ቅጥር ተጠቃሚ ማድረግ፣

  •    

 

17

የሰው ሰራሽ አካልና አካል ድጋፍ አገልግሎት ማመቻቸት፣

 

 

17.1

የምክርና አመራር አገልግሎት መስጠት፣

  •    
  •    

17.2

አቅም ለሌላቸው አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን የነፃ ህክምና/ የጤና መደህን አገልግሎት ማመቻቸት፣

  •   
  •   

17.3

አቅም ለሌላቸው አካል ጉዳተኞች የአካል ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣

  •    
  •   

17.4

አቅም ለሌላቸው አካል ጉዳተኞች የሰው ሰራሽ የአካል ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣

  •  

 

18

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ፕሮጀክቶች ማበልፀግ፣

  •    

 

19

የበለፀጉ ፕሮጀክቶችን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣

 

 

19.1

የፕሮጀክት አማካይ አፈፃፀም ግምገማ ማካሄድ፣

  •    

 

19.2

 የፕሮጀክት ማጠናቀቂያ ግምገማ ማካሄድ፣

  •  

 

 

በክ/ከተማ እና በወረዳ ደረጃ  በስታንዳርድ የሚሰጡ አገልግሎቶች ብዛት

39

26

ከተገልጋይ ማሟሟላት የሚጠበቅባቸው

የፅ/ቤቱ/ የተቋሙ መጠሪያ የሴቶች፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት

 

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ/ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
ጊዜ በሰዓት/ደቂቃጥራት
1ለሴቶች የማህበራዊ አገልግሎት ድጋፍ መስጠት፣የሴቶች ተሳትፎ ማብቃትና ተጠቃሚነት ቡድን    
1.1.ከፍለው መማር ለማይችሉ ሴቶች የትምህርት እድልና ድጋፍ ማመቻቻት፣8100በአካልበተገልጋይ ማስረጃ/ደብዳቤ
1.2.    3በጎልማሶች ተግባር ተኮር ትምህርት ማሳተፍ፣8100በአካልበተገልጋይ ማስረጃ/ደብዳቤ
1.3የነፃ ህክምና ድጋፍ እንዲያገኙ ማመቻቸት፣4100በአካልተገልጋይ ማስረጃ
2ሴቶችን በገቢ ማስገኛ ዘርፎች እንዲሰማሩ ድጋፍ መስጠት መስጠት፣    
2.1ተስማሚ ቴክኖሎጅዎችን ለተጠቃሚዎች ማሰራጨት፣9100በአካልየተገልጋይ ፍላጎት/ጥያቄ ማቅረብ
2.2ሴቶች የስራ እድል  እንዲፈጠርላቸው ማመቻቸት፣16100በአካልየተገልጋይ ፍላጎት/ጥያቄ ማቅረብ
3ሴቶች የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሁኔታዎችን ማመቻቸት    
3.1የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማመቻቸት፣12100በአካልየተገልጋይ ፍላጎት/ጥያቄ ማቅረብ
3.2የቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማመቻቸት፣8100በአካልየተገልጋይ ፍላጎት/ጥያቄ ማቅረብ
4ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መከላከልና ተግባራዊ ምላሽ መስጠት፣የስርዓተ ፆታ ጉዳይ ማስረፅና ማካተት ቡድን    
4.1ለጥቃት ተጎጅዎች ተግባራዊ ምላሽ መስጠት፣4100በአካልየተገልጋይ ጥያቄ ማቅረብ
4.2ለሴት የመንግስት ሰራተኞች የትምህርት እድል ማመቻቸት፣16100በአካልየተገልጋይ ፍላጎት/ጥያቄ ማቅረብ
5አማራጭ የህፃናት ክብካቤ አገልግሎት መስጠት፣የህፃናት መብት ድጋፍና ክብካቤ ቡድን    
5.1ጉዲፈቻ አገልግሎት፣8100በአካል በመገኘትየአሳዳጊዎች ፋላጎት/ጥያቄ
5.2አደራ ቤተሰብ አገልግሎት፣8100በአካል በመገኘትፍላጎት/ጥያቄ መኖር
5.3የመልሶ ማቀላቀል አገልግሎት፣48100በአካል በመገኘትፍላጎት/ጥያቄ መኖር
5.4የተቋም አገልግሎት መስጠት፣2100በአካል በመገኘትፍላጎት/ጥያቄ መኖር
6ምክር፣ የምክክርና አመራር አገልግሎት መስጠት፣    
6.1ለህፃናት የስነ ልቦና ምክር አገልግሎት መስጠት፣10100በአካል በመገኘትከተገልጋይ የሚመጣ ፍላጎት/ጥያቄ መኖር
6.2ለህፃናት ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መስጠት፣8100በአካል በመገኘትከተገልጋይ የሚመጣ ፍላጎት/ጥያቄ መኖር
7የአልሚ ምግቦችን ለእርጉዝ እናቶችና ጨቅላ ህፃናት አቅርቦትና ክትትል፣የቀዳማይ ልጅነት ችድገት ክትትል ቡድን    
7.1የአልሚ ምግብ አቅርቦት ማመቻቸት፣18100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ፍላጎት
8ለህፃናት የቀን ማቆያ ማስፋፋትና ድጋፍ ማድረግ፣    
8.1የማህበረሰብ አቀፍ የህፃናት የቀን ማቆያ ማዕከላት ማቋቋምና መደራጀት፣8100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ፍላጎት
8.2በመንግስት መስሪያ ቤቶች የህፃናት የቀን ማቆያ ማዕከላት እንዲቋቋሙ ድጋፍ ማድረግ፣8100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ፍላጎት
9ተጠቃሚዎችን ከመሰረታዊ ማህበራዊ አገልግሎት ማስተሳሰር፣የማህበራዊ ሴፍቲኔትና ኑሮ ማሻሻያ ቡድን    
9.2ቅሬታ መስተናገድ፣8100በአካል በመገኘትበአካል/በደብዳቤ በሚቀርብ ጥያቄ
10ለተጠቃሚዎች የኑሮ ማሻሻያ አገልግሎት መስጠት፣    
10.1ተቋቋሚዎችን ወደ ቤተሰብ መሸኘት፣40100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ
10.2

የስራ እድል ተጠቃሚ ማድረግ፣

 

106100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ
11ለከፋ የማህበራዊ ችግር ውስጥ ለገቡ የህብረተሰብ ክፍሎች ማህበራዊ ድጋፍ ማድረግ፣የማህበራዊ ጥበቃ መከታተያና ማስተባበሪያ ቡድን    
11.1ለከፋ የምግብ ችግር የተጋለጡ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረገ፣4100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ
11.2ተጠቃሚዎችን ከማህበረሰብ አቀፍ ድጋፍና ክብካቤ ጥምረቶች ጋር ማስተሳሰር8100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ
12ለእድሮች የምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት መስጠት፣    
12.1ለእድር ምክር ቤቶች የፈቃድ እድሳት መስጠት፣2100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ
12.2ለእድር ምክር ቤቶች አዲስ ፈቃድ መስጠት፣2100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ
13የባይተዋር የዘላቂ ማረፊያ አገልግሎት መስጠት፣    
13.1የማስረጃ ጥያቄ በመቀበል ማረጋገጥና ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መስጠት፣24100በአካልከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ
13.2የአፅም ዝውውር ፈቃድ ጥያቄ መቀበል፣ማጣራትና መረጃ መስጠት፣40100በአካልከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ
13.3 የባይተዋር ቀብር ማስፈፀም፣3100በአካልከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ
14የአካል ጉዳተኞችና አረጋውያን ጉዳይ አካቶ ትግበራን ማስፈጸም፣የአካል ጉዳተኞችና አረጋውያንማስተባበሪያና  መከታተያቡድን    
14.1አምራች አካል ጉዳተኘችና አረጋውን ለምርቶቻቸው ማሳያና መሸጫ ኤግዚብሽንና ባዛር ማዘጋጀት፣16100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ/ፍላጎት
15ለአካል ጉዳተኞችና አረጋውያን የተሃድሶ አገልግሎት መስጠት፣    
15.1የተቋም አገልግሎት መስጠት፣8100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ/ፍላጎት
15.2የስራ ቅጥር ተጠቃሚ ማድረግ፣16100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ/ፍላጎት
16የሰው ሰራሽ አካልና አካል ድጋፍ አገልግሎት ማመቻቸት፣    
16.1የምክክርና አመራር አገልግሎት መስጠት፣0.75100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ/ፍላጎት
16.2አቅም ለሌላቸው አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን የነፃ ህክምና/ የጤና መደህን አገልግሎት ማመቻቸት፣8100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ/ፍላጎት
16.3አቅም ለሌላቸው አካል ጉዳተኞች የአካል ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣8.5100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ/ፍላጎት
16.4አቅም ለሌላቸው አካል ጉዳተኞች የሰው ሰራሽ የአካል ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣8100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ/ፍላጎት
17መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ፕሮጀክቶች ማበልፀግ፣የፕሮጀክት ዝግጅት ክትትልና ፈንድ ማፈላለግ ቡድን20100በአካል በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ/ፍላጎት
18የበለፀጉ ፕሮጀክቶችን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣    
18.1የፕሮጀክት አማካይ አፈፃፀም ግምገማ ማካሄድ፣19100በአካል ቦታው በመገኘትከተገልጋዮች በሚቀርብ ጥያቄ/ፍላጎት
18.2 የፕሮጀክት ማጠናቀቂያ ግምገማ ማካሄድ፣19100በአካል ቦታው በመገኘትበአካል ቦታው በመገኘት