Category: Local News

በመንግስትና በግል አጋርነት (public privet partnership)100,000 ቤቶችን ለመገንባት ከቤት አልሚዎች ጋር ስምምነት ተፈረመ።

በመንግስትና በግል አጋርነት (public privet partnership)100,000 ቤቶችን ለመገንባት ከቤት አልሚዎች ጋር ስምምነት ተፈረመ። ======================== መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝቡን የቤት ጥያቄ ለመመለስ በመንግስትና በግል አጋርነት…

የክ/ከተማው ንግድ ጽ/ቤት የዋጋ ንረት በመከላከልና ገበያ በማረጋጋት ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።

የክ/ከተማው ንግድ ጽ/ቤት የዋጋ ንረት በመከላከልና ገበያ በማረጋጋት ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ። ======================= መጋቢት 7/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽ/ቤት በገበያ ማረጋጋት ዙሪያ…

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ዓመታዊ የመምህራንና የተማሪዎች ስፖርት ውድድር ፌስቲቫል ጀመረ።

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ዓመታዊ የመምህራንና የተማሪዎች ስፖርት ውድድር ፌስቲቫል ጀመረ። ======================= መጋቢት 5/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) “የመምህራን ህብረት ለከተማችን ሰላምና ለትምህርት ጥራት” በሚል መሪ ቃል የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤትና…

‹‹እንስራ ሌማታችን ሞልቶ ይትረፍረፍ››

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ አንድ አስተዳደር የሌማት ትሩፋት መርሀ-ግብር በይፋ አስጀመረ፡፡ ህዳር 22/2015 ዓ/ም (አቃቂ ቃሊቲ) በመርሐ-ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ እና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር…

ሙስናን መታገል በተግባር”

ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀንን በማስመልከት የጸረ ሙስና ዘመቻ ንቅናቄ ተጀመረ። ኅዳር 15/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር “ሙስናን መታገል በተግባር” በሚል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ…

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከማኅበረሰቡ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከማኅበረሰቡ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት “በደም የከበረ በላብ የታሠረ” በሚል መሪ ቃል በክፍለ-ከተማው ከሚገኙ ከተለያየ ማህበረሰባዊ…