Category: National news

በ”ለነገዋ” የሴቶች የተሀድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ለሚገኙ ሰልጣኝ ሴቶች ሲሰጥ የቆየውን መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ተጠናቀቀ።

በ”ለነገዋ” የሴቶች የተሀድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ለሚገኙ ሰልጣኝ ሴቶች ሲሰጥ የቆየውን መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ተጠናቀቀ። ======================== ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት…

አረንጓዴ ዐሻራ

“በያዝነው የአምስተኛው ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ላይ ዘንድሮ በጋራ ለምንተክለው 6.5 ቢልዮን ችግኝ ዝግጅት በመካሄድ ላይ ነው። የፍራፍሬ ዛፎችን በብዛት እንተክላለን።” ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል።

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው ላይ በተለያዩ ሀገራዊ፣ፓርቲያዊ እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በጥልቅ መክሮ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። ከዚህ በተጨማሪ ወቅታዊ የሆኑ ትኩረት የሚያስፈልጋቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ.ብሊንከንን ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይታቸውም በተለያዩ የሀገር ውስጥ፣…

በአዲስ አበባ በ500 ቢሊዮን ብር “ሳተላይት ሲቲ” እንደሚገነባ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ!!

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ ከ400 እስከ 500 ቢሊዮን ብር በሆነ ወጪ “ሳተላይት ሲቲ” እንደሚገነባ ተናገሩ። “ጫካ ሃውስ” የሚል ስያሜ ያለው ይህ ፕሮጀክት፤ ቢያንስ ሁለት ቢሊዮን ዶላር ገቢ…