Category: popular

ከጥር 01/2015 ዓ.ም ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን ከመሬት ጋር የተያያዘ አገልግሎት አሰጣጥ በድጋሜ የተጀመረ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ከጥር 01/2015 ዓ.ም ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን ከመሬት ጋር የተያያዘ አገልግሎት አሰጣጥ በድጋሜ የተጀመረ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ======================= መጋቢት 4/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት ከስም ዝውውር…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተናገሩ ፦ (ከንቲባዋ በንግግራቸው በድምር ሲሉ የገለፁት ቁጥር (93,352 + 54,540) 146,892 አጠቃላይ ድምሩ የሚመጣው 147,892 ነው ፤ ይህ ትላንትም በከተማው የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ተገልጾ የነበር ሲሆን…