Category: Uncategorized

1445ኛውን የኢድ-አል ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሀ-ግብር ተካሄደ።

1445ኛውን የኢድ-አል ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሀ-ግብር ተካሄደ። ========================= መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባባሪያ ፅ/ቤት 1445ኛውን የኢድ አል ፈጥር…

የተዋበች ክ/ከተማ ካልፈጠርን የተዋበች አዲስ አበባን መፍጠር አንችልም!

የተዋበች ክ/ከተማ ካልፈጠርን የተዋበች አዲስ አበባን መፍጠር አንችልም!” – አቶ አለማየሁ ሚጀና “ዛሬ ለተሰጠኝ አደራ እኔም በታማኝነት፣ በቅንነት ባለዉ ሕግና አሠራር በገባሁት ቃል መሠረት ቃሌን ጠብቄ የሕዝቡን አደራ በማክበር ሥራዬን…

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ምክር ቤት 10ኛ አመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በምክትል ማዕረግ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ አበራ ብሩ (ዶ/ር) በ2015 በጀት አመት የክ/ከተማ አስተዳደሩን…

#እንኳን ደስ አላችሁ!!

#እንኳን ደስ አላችሁ!! እኛ ኢትዮጵያዊያን ከተባበርንና ለጋራ ዓላማ ከተደመርን እንደምንችል በዛሬው የትውልድ አሻራ መርሃ ግብር በተግባር አሳይተናል። ሀገራችን ኢትዮጵያ የራሳችንን ሪከርድ በራሳችን እንስበር በሚል መርህ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዬን ችግኞችን…

#እንኳን ደስ አላችሁ አለን!!

#እንኳን ደስ አላችሁ አለን!! ================== ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም(አቃቂ ቃሊቲ) አረንጓዴ አሻራ የዘር፣ የሀይማኖት ፣ የብሔር ወይም የጾታ ጉዳይ ሳይሆን የሁላችንም የጋራ ቤታችንን ኢትዮጵያ ለእኛ እና ለነገው አዲሱ ትውልድ ምቹ አድርገን…

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “ግብር ለሀገር እድገት” በሚል መሪ ቃል የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መረሃ-ግብር አካሄደ።

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “ግብር ለሀገር እድገት” በሚል መሪ ቃል የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መረሃ-ግብር አካሄደ። ======================== መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ መድረሱ ተገለጸ ======================== መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ መድረሱ ተገለጸ፡፡ የኅዳሴ ግድቡ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበትን 12ኛ…

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመሰረተ ልማት ቅንጅታዊ አሰራርን ለማጎልበት ዓላማ ያደረገ የውይይት መድረክ አካሄደ።

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመሰረተ ልማት ቅንጅታዊ አሰራርን ለማጎልበት ዓላማ ያደረገ የውይይት መድረክ አካሄደ። ======================== መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት…