ሙስናን መታገል በተግባር”

ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀንን በማስመልከት የጸረ ሙስና ዘመቻ ንቅናቄ ተጀመረ። ኅዳር 15/2015 ዓ.ም (አቃቂ ቃሊቲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር “ሙስናን መታገል በተግባር” በሚል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ…

በአዲስ አበባ በ500 ቢሊዮን ብር “ሳተላይት ሲቲ” እንደሚገነባ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ!!

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ ከ400 እስከ 500 ቢሊዮን ብር በሆነ ወጪ “ሳተላይት ሲቲ” እንደሚገነባ ተናገሩ። “ጫካ ሃውስ” የሚል ስያሜ ያለው ይህ ፕሮጀክት፤ ቢያንስ ሁለት ቢሊዮን ዶላር ገቢ…

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከማኅበረሰቡ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከማኅበረሰቡ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት “በደም የከበረ በላብ የታሠረ” በሚል መሪ ቃል በክፍለ-ከተማው ከሚገኙ ከተለያየ ማህበረሰባዊ…

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እየተገነባ ያለውን የተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪዎችን የመኖርያ ቤት ችግር ለመፍታት የተለያዩ አማራጭ እቅዶችን በመንደፍ ወደ ስራ መግባቱ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተናገሩ ፦ (ከንቲባዋ በንግግራቸው በድምር ሲሉ የገለፁት ቁጥር (93,352 + 54,540) 146,892 አጠቃላይ ድምሩ የሚመጣው 147,892 ነው ፤ ይህ ትላንትም በከተማው የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ተገልጾ የነበር ሲሆን…