አቃቂ ቃሊቲ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በቅ/ፅ/ቤቱ ስር ያሉ ስራ ሂደቶች

  1. የታክስ ውሳኔ ቅሬታ አጣሪ ስራ ሂደት
  2. የዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ስራ ሂደት
  3. የሠው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ስራ ሂደት
  4. የግዥና ፋይናንስ ስራ ሂደት
  5. ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ስራ ሂደት
  6. የደንበኞች መስተንግዶና ድጋፍ አገልግሎት ስራ ሂደት
  7. ታክስ ኦዲት ስራ ሂደት
  8. የግብር አወሳሰንና አሰባሰብ ዕዳ ክትትል ስራ ሂደት
  9. የገቢ ሂሳብ አስተዳደር ስራ ሂደት
  10. የታክስ ኢንተለጀንስ እና ምርመራ ስራ ሂደት
  11. የታክስ መረጃ እና የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ አስተዳደር ስራ ሂደት
  12. የታክስ ከፋዮች ትምህርት ድጋፍ እና የህግ ተገዥነት ስጋት ስራ አመራር ስራ ሂደት

ራዕይ

“በ2022 ዓ.ም ዘመናዊና ፍትሐዊ የታክስ አስተዳደር ተገንብቶ ለከተማዋ ብልጽግና የሚያስፈልገውን ወጪ በሚሰበሰበው ገቢ ተሸፍኖ ማየት፤”

ተልኮ

  • “ብቃት ያለውና አገልጋይነትን የተላበሠ የሠው ኃይል በመጠቀም፣ፍትሀዊና ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓትን በመገንባት፣ተደራሽ አገልግሎት በመስጠት፣ግብርን በፍቃደኝነት የመክፈል ባህልን በማዳበር ለከተማዋ እድገትና ልማት የሚያስፈልጋትን ገቢ በብቃት መሰብሰብ ፡፡”

እሴቶች

  • አገልጋይነት፡-(Customer Centered)፡-
  • ተጠያቂነት ማስፈን (Accountability)፡-
  • ሙያዊ ብቃት /Professionalism
  • አሳታፊነት (Participatory)
  • ተወዳዳሪነት (Competitiveness)
  • ተባባሪነት (Co-operation)
  • ጠንካራ የቡድን መንፈስ (Team spirit)፡-
  • ህግን ማክበር (Rule of law)
  • የሴቶችና ወጣቶች ተሳትፎን ማረጋገጥ
  •  

 

አድራሻ

  • አቃቂ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ፊት ለፊት ሰለሞን ህንፃ ከአንደኛ ፍሎር እስከ ሶስተኛ ፍሎር፣