ፕላንና ልማት ጽ/ቤት

በጽ/ቤቱ ስር የሚገኙ ቡድኖች

  1. ፕላን ዝግጅት ቡድን
  2. የስፓሻል ፕላን አፈፃፀምና ክትትልና ቁጥጥር ቡድን
  3. የከተማ ፕላን ስፓሻል ማህራዊ ኢኮኖሚ መረጃ ስነዳና ስርጭት ቡድን
  4. የማህበራዊ ኢኮኖሚ ፕላን ዝግጅት አፈጻፀም ግምገማ ክትትልና ቁጥጥር ቡድን

ራእይ (vision)

በ2022 ዓ.ም አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በዘመናዊ ፕላን የምትመራ የለማችና የበለፀገች ክ/ከተማ ሆና ማየት

ተልእኮ (Mission)

ህብረተሰቡንና ቁልፍ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ጥናትና ምርምር ማከናወን፣ የልማት ፕላን ማዘጋጀትና አፈጻጸማቸውን መከታተል፣ መቆጣጠር፣ መገምገምና መመዘን፣ ከድንገተኛ ክስተቶችና ውጥረቶች አስቀድሞ የመከላከልና የመቋቋም አቅም በመፍጠር፣ የፕላን መረጃዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማስተዳደር ከተማዋን በፕላን በመምራት እና ልማቷን በማፋጠን ነዋሪዎቿን ተጠቃሚ ማድረግ ነው፡፡

እሴት (Value)

  • የሕግ የበላይነት፡- በህግ የፀደቀውን ፕላን በህጋዊ መንገድ ብቻ እንዲፈጸም ማድረግ፣
  • ተጠያቂነት፡- የኮሚሽኑን ሥራዎች ከተቀመጠው ህግና መመሪያ ውጪ መፈጸም ተጠያቂነትን አንደሚያስከትል ለማመላከት ነው፣
  • አሳታፊነት፡- በልማት ፕላን ዝግጅትና ትግበራ ላይ የሚመለከታቸውን አካላት በማሳተፍ የባለ ቤትነት ስሜት በመፍጠር መሥራት አስፈላጊ መሆኑን ማመን ነው።
  • ባለሙያዊነት፡-የኮሚሽኑን ተልእኮ በዕውቀትና በክህሎት ለማከናወን አመራሩና ሠራተኛው ራሱን ለማሻሻ ሁል ጊዜ የሚተጋ ማለት ነው፣
  • ለጥራት መትጋት፡- በፕላንና ልማት ኮሚሽን የሚዘጋጁ የማህበራዊ ኢኮኖሚና የስፓሻል ፕላኖች እንዲሁም የአፈጻጸም ክትትል፣ ቁጥጥር፣ ግምገማ፣ ምዘና፣ የጥናትና ምርምር እና የስታቲስቲክስ ሥራዎች በተቀመጠላቸው፣ የጥራት ደረጃ መፈጸም ማለት ነው።
  • ፍትሀዊነት፡- በኮሚሽኑ የሚሰጡ አገልግሎቶች ከአድሎአዊነት የጸዳ እንዲሆን ማድረግ፣
  • ተቋማዊ አጋርነት፡- የፕላንና ልማት ጉዳይ የአንድ ተቋም ጉዳይ ብቻ ባለመሆኑ የፕላንና ልማት አመራርና ሰራተኛ ተልእኮን ለማሳካት ከተለያዩ ባለድርሻ

አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01