ራዕይ
በ2017 ዓ/ም ዘመናዊ የመሬት ልማትና አስተዳደር ስርዓት የተዘረጋበት፤የላቀ አገልግሎት የሚሰጥበት እና የተገልጋይ እርካታ የተረጋገጠበት ተቋም ሆኖ ማየት
ተልዕኮ
በክ/ከተማችን አሰራርን የተከተለ እና ውስን የሆነውን የመሬት ሀብት ያማከለ የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ስራ ማከናወን፤ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን መልሶ በማልማት፤ የተቀናጀ የመሬት መረጃ አያያዝ እና የመሬት ባንክ ስርዓት በመዘርጋት የመብት ፈጠራ ስራን በማከናወን ፍትሃዊ ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት፡፡
እሴት
- አሳታፊነት፣
- ግልፅነት
- ፍትሀዊነት
- የላቀ አገልግሎት መስጠት
- በኃላፊነት ስሜት መስራት
- ተጠያቂነት
ቢሯችን የሚገኘው
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ግራውንድ፤1ኛ፤2ኛ ፎቅ
የማበራዊ ሚዲያ ሊንካችን
telegram:-https://t.me/AkakiKalityLandAdminOfficebot
ተ/ቁ | የሚሰጡ አገልግሎት ዓይነት | አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ | የአገልግሎት ስታንዳርድ/ደረጃ | የሚሰጥበት ሁኔታ | ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች | |||
ጊዜ በሰዓት/ደቂቃ | ጥራት | |||||||
የቦታ ማስረከብና የሊዝ ክትትል | ||||||||
1.1 | የለማ መሬት በጨረታ ማስተላላፍ | በክ/ከተማ | 32ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣ያሸነፉበት ውሳኔ | ||
1.2 | የለማ መሬት በምደባ ማስተላላፍ | በክ/ከተማ | 32ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣ውሳኔው | ||
1.3 | የጊዜያዊ መጠቀሚያ ቦታዎች ማስተላላፍ | በክ/ከተማ | 32ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣ማመልከቻ | ||
1.4 | ለልማት ተነሽዎች ምትክ ቦታ ማስተላላፍ | በክ/ከተማ | 32ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣ሰርተፍኬት | ||
1.5 | የሊዝ ውል ማወቀወቀል | በክ/ከተማ | 32ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣ማመልከቻ፣ ካርታ | ||
1.6 | የሊዝ ውል ማሻሻያ ማድረግ | በክ/ከተማ | 32ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣ማመልከቻ | ||
1.7 | የሊዝ መብት ማስተላለፍ | በክ/ከተማ | 32ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣ማመልከቻ | ||
2 | የለማ መሬት አዘጋጅቶ ለአልሚዎች ማቅረብ | |||||||
2.1 | የመስክ የቅየሳ ስራ መስራት (ተገለጋዩ ባለበት) | በክ/ከተማ | 2ሰዓት | 90% | በአካል እና በሰነድ | በተቀጠሩበት ጊዜና ቦታ መገኘት | ||
2.2 | የቦታ ሽናሻኖ ስራ መስራት (ተገለጋዩ ባለበት) | በክ/ከተማ | 30ሰዓት | 95% | በአካል እና በሰነድ | ሽናሻኖውን በቢሮ ተገኝቶ ማየት | ||
3 | የለልማት ተነሽዎች መረጃ አሰባሰብ | |||||||
3.1 | የልማት ተነሽዎች መረጃ አገናዝቦ መቀበል | በክ/ከተማ | 0.33ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | አስፈላጊውን መረጃ አሟልቶ መገኘት | ||
4 | የመስክ ልኬት መረጃዎች በመውሰድ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት | |||||||
4.1 | በተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች የመስክ ልኬት መረጃዎች መውሰድ፣ | በክ/ከተማ | 6ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | በልኬት ጊዜ በቦታው መገኘት | ||
4.2 | በተሰበሰበው የቴክኒክ መረጃ ላይ በመስክ ልኬት የተገኙ አካላትን ማስፈረም | በክ/ከተማ | 0.3ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | በልኬት ጊዜ በቦታው መገኘት | ||
5 | ከፍትህ እና ሌሎች አካላት ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ /ማስረጃ/ መስጠት | |||||||
5.1 | አገልግሎት ጥያቄ መቀበል እና ማህደር ማውጣት | በክ/ከተማ | 0.3ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መመሪያው የሚጠይቀውን ሰነድ ማሟላት | ||
5.2 | በመስክ መረጃ መውሰድ የሚያስፈልገው ከሆነ በተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች የመስክ ልኬት መረጃዎች መውሰድ፣ | በክ/ከተማ | 6ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | በልኬት ጊዜ በቦታው መገኘት | ||
5.3 | መረጃዎችን አደራጅቶ ምላሽ መስጠት | በክ/ከተማ | 6ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | በልኬት ጊዜ በቦታው መገኘት | ||
6 | የይዞታ አገልግሎት መስጠት | |||||||
6.1 | በሚቀርቡ ቅሬታዎች በመቀበል | በክ/ከተማ | 30ደ | 100% | በአካል እና በሰነድ | ማሟላት ያለባቸውን ማሟላት | ||
6.2 | የካርታ ኮፒ አገልግሎት መስጠት | በክ/ከተማ | 4ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣ከፖሊስ መረጃ ጋዜጣ | ||
6.3 | የባለቤትነት ስመ ንብረት ዝውውር አገልግሎት መስጠት | በክ/ከተማ | 1ቀን | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣ የፍርድ ቤት ውሳኔ | ||
6.4 | ይዞታ መክፈል አገልግሎት መስጠት | በክ/ከተማ | 1ቀን | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣ የመጠየቂያ ፎርም | ||
6.5 | ይዞታ መቀላቀል አገልግሎት መስጠት | በክ/ከተማ | 6 ሰዓት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣ የመጠየቂያ ፎርም | ||
6.6 | የቤት አገልግሎት ለውጥ መቀበልና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት | በክ/ከተማ | 5 ቀን | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣ የመጠየቂያ ፎርም | ||
6.7 | ለመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት፣ ለኮንዶሚንየም ለሪል ስቴት የተናጠል ካርታ መስጠት፤ | በክ/ከተማ | 4፡30 ሰአት | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣ የመጠየቂያ ፎርም ኦርጂናል ካርታ ማቅረብ | ||
6.8 | ለሚቀርቡ ቅሬታዎችን ምላሽ መስጠት | በክ/ከተማ | 3ቀን | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የቅሬታ ፎርም መሙላት | ||
7 | ለህጋዊ ይዞታዎች የሰነድ ማረጋገጥ/ የጀርባ ማህተም አገልግሎት መስጠት | በክ/ከተማ | 1፡00 | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣ የመጠየቂያ ፎርም መሙላት፣ኦርጂናል ካርታ ማቅረብ | ||
7.1 | የዋስትና እዳ እገዳ ምዝገባ አገልግሎት | በክ/ከተማ | 40ደ | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣የዕግድ ማንሻ ደብዳቤ | ||
7.2 | የዋስትና እና እዳ እገዳ ስረዛ አገልግሎት | በክ/ከተማ | 40ደ | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣የዋስትና ማንሻ ደብዳቤ | ||
7.3 | ከፍትህ እና ከሌሎች አካላት ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ /ማስረጃ/ መስጠት፣ | በክ/ከተማ | 5 ቀን | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣ ውክልና ከሆነ ኦርጂናሉን ከኮፒጋር ማቅረብ ፣ የመጠየቂያ ፎርም መሙላት | ||
7.4 | ወሰን ማመላከት እና የወሰን ድንጋይ መትከል | በክ/ከተማ | 1ቀን | 100% | በአካል እና በሰነድ | መታወቂያ፣የአገልግሎት ክፍያ፣ የፍርድ ትዕዛዝ ማቅረብ ቦታውን ማሳየት ውሳኔ | ||
7.5 | የቤት/ህንጻ ግምት አገልግሎት መስጠት፤ | በክ/ከተማ | 4 ሰአት | 100% | በአካል እና በሰነድ | · የቀበሌ የመታወቂያ ካርድ/የውክልና ማስረጃ፣
· ካርታ ኦሪጅናልና ኮፒ ማቅረብ፣ · የአገልግሎት መጠየቂያ ፎርም መሙላት · የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም፣ |
||
7.6 | ለግብር ሰብሳቢ ተቋማት፣ ለፍርድ ቤቶችና ለሌሎች ለሚመለከታቸው አካላት የቤት/ህንጻ ግምት አገልግሎት መስጠት፤ | በክ/ከተማ | 4፡00 | 100% | በአካል እና በሰነድ | · መታወቂያ፣ ውክልና ከሆነ ኦርጂናሉን ከኮፒጋር ማቅረብ ፣ የመጠየቂያ ፎርም መሙላት፣ ኦርጂናል ካርታ | ||
8. | የመብት ፈጠራ ስራን | |||||||
8.1 | የመስክ ልኬት/ ቅየሳ ስራና
የካርታ ህትመት ስራ አገልግሎት መስጠት |
በክፍለ ከተማ | 26 ስዓት ከ2.35 ደቂቃ
(2 ቀን ከ2 ስዓት 35 ደቂቃ) |
በተቀመጠው መመሪያ መሰረት የተሰጠ አገልግሎት | በአካል በሰነድ | · ማመልከቻ
· የነዋሪነት መታወቂያ ቦታውን ያገኙበት ማስረጃ ማለትም፡- · የቀድሞው ካርታ እና ደብተር ወይም፣ · የቀድሞው ካርታ ወይም፣ · ደብተር ወይም፣ · ቤቱን በግዥ፣ በስጦታ፣ በውርስ ካገኘ ከነዚህ በአንዱ ለማግኘቱ የሚስረዳ ሰነድ ወይም በፍርድ ቤት የተመዘገበ የጽሑፍ ማስረጃ ወይም፣ · ቤቱ ወይም መሬቱ ከባለርስት የተገኘ ከሆነ በወቅቱ ይዞታው የተላለፈበትን ውል ወይም ለባለርስቱ ግብር /የአፈር ኪራይ/ የተከፈለበትን ደረሰኝ ወይም፣ · ከአዋጅ 47/67 ውጪ በመወረሳቸው ምክንያት በመንግስት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ (ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ) ለባለመብቶቹ የተመለሱ ቤቶችና ይዞታዎች ከሆኑ የተመለሱበት ሰነድ በኤጀንሲው ተረጋግጦ የቀረበ ማስረጃ ሲቀርብ ወይም፣ · የመሰረተ ልማት አገልግሎት (ውሃ/መብራት/ስልክ) በስማቸው ያስቀጠሉበት ሰነድ ወይም፣ · ከአዋጅ 47/67 በፊት ፀድቆ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ የቤት ኘላን ወይም የቤት ሥራ ግንባታ ፈቃድ ወይም በስሙ ለመሬቱና ለቤቱ ግብር የተገበረበት ቢያንስ የአንድ ዓመት ደረሰኝ ካቀረበ፣ · በመስክ የይዞታዉ መረጃ ሲሰበሰብ በይዞታው ወይም በቤቱ ላይ የድንበር ክርክር ወይም የይገባኛል ጥያቄ እንደሌለበት ከተረጋገጠ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ማስረጃዎች ተረጋግጠው ሲቀርቡ በመስተንግዶ ጠያቂው ሰው ስም ካርታው ተዘጋጅቶ ይሰጣል፡ · የአገልግሎት ክፍያ የተፈፀመበት ደረሰኝ |
||
8.2 | ለሚቀርቡ አቤቱታዎች አጣርቶ ምላሽ መስጠት | በክፍለ ከተማ | 5 ቀን
(41 ስዓት) |
በተቀመጠው መመሪያ መሰረት የተሰጠ አገልግሎት | በአካል በሰነድ | Ø ማልከቻ
Ø የቅሬታ ቅጽ መሙላትና ማቅረብ Ø ተወካይ ከሆኑ ህጋዊ ውክክልና Ø ለቅሬታ የሚጠቅሙ ህጋዊ የሆኑ ደጋፊ ሰነዶች ቅራታ አቅራቢው የሚገኙበት አድራሻ |
||
8.3 | ከፍትህ እና ከሌሎች አካላት የሚቀርቡ ጥያቄዎችን ተገቢ ምላሽና ማስረጃ መስጠት | በክፍለ ከተማ | 3 ቀን
(24 ስዓት ከ30 ደቂቃ) |
በተቀመጠው መመሪያ መሰረት የተሰጠ አገልግሎት | በአካል በሰነድ | · ጥያቄው የያዘ ደብዳቤ ማቅረብ
· ከሳሽ/ ተከሳሸ የሚገኙበት አድራሻ · እንደ ጥያቄው አግባብነት አስረጂ ሰነዶች የፍርድ ቤት ምላሾችን ለፍርድ ቤት የማድረስ ኃላፊነት አለባቸው |
||
8.4 | የጂ አይ ኤስ እና የሲ አይ ኤስ መረጃ እርማት ማድረግ | ማዕከልና ክ/ከተማ | 8 ሰአት | በተቀመጠው መመሪያ መሰረት የተሰጠ አገልግሎት | በአካል በሰነድ | · ማመልከቻ
· የነዋሪነት መታወቂያ · ከወረዳ አስተዳደር የይዞታው ባለቤት መሆናቸውን የሚገልፅ የሰነድ ማስረጃ ማቅረብ · የመረጃ ልዩነቱ የጂአይ ኤስ ወይም የሲ አይ ኤስ መረጃ ከመደራጀቱ ወይም 1988 ዓ/ም በኃላ ሆን ተብሎ የተፈጠረ ላለመሆኑ ላለመሆኑ የሚያስረዳ ሰነድ · በክ/ከተማ ባለሙያዎች የተረጋገጠ የቦታው አቀማመጥ የሚያሳይ ፕላን ፎርማት ማቅረብ (ከመታረሙ በፊት የነበረውን አቀማመጥ ) · ሌሎች ለመረጃ እርማቱ አጋዥ የሆኑ ህጋዊ የሰነድ ማስረጃዎችን የክፍለ ከተማው ማህተም አርፎበት መቅረብ አለበት |
||
8.5 | የይካከትልኝ ጥያቄ ማስተናገድ | ማዕከልና ክ/ከተማ | 8 ሰአት | በተቀመጠው መመሪያ መሰረት የተሰጠ አገልግሎት | በአካል በሰነድ | · ማመልከቻ
· የነዋሪነት መታወቂያ · የይዞታ ካርታ ኮፒ ማቅረብ |
||