የፅዳት አስተዳደር ፅ/ቤት

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

ራዕይ

አዲስ አበባ ጽዱ፣ ከደረቅ ቆሻሻ ሀብቷ ተጠቃሚና ለኑሮ ተመራጭ ከተማ ሆና ማየት

ተልዕኮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪዎችን ግንዛቤ በማሳደግና በማሳተፍ፣ የደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት አሰጣጡ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ በማድረግ እና ደረቅ ቆሻሻን ወደ ሀብትነት በመቀየር ከተማዋን ጽዱ ማድረግ ነው

የተቋሙን እሴቶች/Values

  • ግልጽነት፣
  • ተጠያቂነት፣
  • ፍትሀዊነት፣
  • ለለውጥ ዝግጁ መሆን፣
  • በእውቀትና በእምነት መስራት፣
  • የስራ ወዳድነት ባህላችንን መሳደግ ፤
  • ቆሻሻ ሀብት ነው ብሎ ማመን መተግበር ፣
  • ጽዳትና ዘመናዊነት፣ የተቋሙ እሴቶች ናቸው፡፡
  • ከከባለድርሻ አካላት በትስስር መስራት፤በከተማችን የጽዳት ስራዎች ላይ መሰረታዊ ለውጥ ሊያመጡ በሚያስችሉ አሰራሮች ላይ በማተኮርና ለነዚህም ስራዎች ተገቢውን ጥናቶች በማካሄድ በየደረጃው የመተግበር አቅጣጫዎችን መከተል

address

በጽ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች

  • ደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ዙርያ የማህበረሰቡን ተሳትፎ ማሳደግ
  • የደረቅ ቆሻሻ አስተዳዳር ስርዓቱን በማዘመን ደረቅ ቆሻሻ የመሰብሰብ       አገልግሎት ተደራሽነት ማሳደግ
  • የደረቅ ቆሻሻ አገልገሎት መረጃ ተደራሽነትን ማሳደግ
  • በደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ስርዓት ላይ የማህበረሰብን ግንዛቤ ማሳደግ
  • የደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት አስተዳደር ስርዓቱን በማዘመን የማጓጓዝ አቅምን ማሳደግ
  • የደረቅ ቆሻሻን መልሶ መጠቀምና ኡደት ማድረግ መጠንን ማሳደግ
  • የአፈጻጸም ክትትልና ግምገማ ስርዓትን ማጠናከር
  • የለውጥና ሪፎርም ስራዎችን ተግባራዊ በማድረግ የአገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት ማሳደግ
  • ውጤታማ የመንግስት ንብረትና ሃብት አጠቃቀምን ማሳደግ

ከተገልጋይ የሚጠበቁ/ማሟላት ያለባቸው መረጃዎችን በተመለከተ

  • የጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤቱ በአዲስ መልክ የተደራጀ ከመሆኑ አንፃር ተገልጋይ አካላት የሚጠበቅባቸውን /ማሟላት ያለባቸውን/ መረጃ በአዲሱ የዜጎች ስምምነት ሰነድ ተጠንቶ የተላከ  ባለመሆኑ መረጃውን በሚቀጥለው ሲላክልን የምንልክ ይሆናል ፡፡