የደንብ ማስከበር ፅ/ቤት

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

ራዕይ

በ2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የደንብ መተላለፍ የቀነሰባት ለነዋሪዎቿ ምቹ እንዲሁም ለአፍሪካ ከተሞች ተምሳሌት ሆና ማየት፡፡

ተልዕኮ

በህብረተሰቡ ሁሉን አቀፍ ተሳትፎ የደንብ መተላለፎችንና ተያያዥ ህገ-ወጥ ተግባራትን በመከታተልና በመቆጣጠር አዲስ አበባ ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ማራኪና ሰላማዊ እንድትሆን ማድረግ፡፡

እሴቶች (Core Values)

  • ከራስ በላይ የህዝብ ጥቅም ማስቀደም፣
  • የአገልጋይነት ስሜት መኖር፣
  • ታማኝነት፣
  • ለጋራ ዓላማ መቆም፣
  • ተጠያቂነት፣

 

አድራሻ፡-3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 305

የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የምሰጣቸው ቁልፍ ዋና ዋና አገልግሎቶች/service provision/

  • የደንብ ጥሰቶችን ለመከላከል የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ፡፡
  • ማህበረሰብ አቀፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የደንብ ጥሰትን መከላከል ላይ ተግባራዊ ማድረግ
  • የፓራሚሊተሪ አሰራርና ባህሪያትን መሰረት ባደረገ መረጃዎችን መሰብሰብ፤የነጻ ስልክ መስመር ጥቆማዎችን እና አስተያየቶችን መቀበል፤መተንተን እና ምላሽ መስጠት፤
  • በደበንብ መጣስ ተግባሮች ላይ ቅድመ ጥናት በማድረግ አገልግሎቱን ማሻሻል
  • የደንብ ጥሰቶችን በመከላከል፣ በመቆጠር፣እርምጃ በመውሰድና በማስወስድ የደንብ ማስከበር አገልግሎት አሰጣጥን ማሳደግ፡፡
  • ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት፤
  • የፓራ ሚሊተሪ አሰራር ከምልመላ ወታደራዊ የአካል ብቃት በንድፈ ሀሳብ ማሰልጠን ስራ ላይ ማሰማራት ማስተዳደር

የደንብ መተላለፍ ጥፋት መፈጸማቸው በማስረጃ በማረጋገጥ በተሰጠው ስልጣንና ተግባር መሰረት የማስቀጣት/ንብረት መውረስ በከተማው የፋይናንስ መመሪያ መሰረት መስራት፤