በጽ/ቤቱ ስር ያሉ ቡድኖች ስም ዝርዝር
የተቋሙ ራዕይ/Vision
በ2017 ዓ.ም ለአዲስ አበባ ከተማ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀና ሳይንስን መሰረት ያደረገ የምግብ፣ መድሃኒት፣ ጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ሥርዓት ተዘርግቶ ነዋሪዎቿ የቁጥጥሩ ባለቤት የሆነባትና ጤና ማህብረተሰብ የሚኖርባት ከተማ ሆናማየት፣
ተልዕኮ/Mission
የጤና ባለሙያዎችን ሙያዊና ስነ ምግባራዊ እና የጤናና ጤና ነክ የምግብና የመድኃኒት ተቋማት ብቃት በማረጋገጥ፣ የሙያ ምዝገባ ፈቃድ በመስጠትና የኃይጅንና የአካባቢ ጤና አጠባበቅ እንዲሁም የአገልግሎቶችንና ግብአቶች ጥራት ደረጃቸውን ለማስጠበቅ ወቅታዊ የጤና ቁጥጥር መረጃ ለህብረተሰቡ በማቅረብ የህብረተሰቡን ጤና ማበልጸግና መጠበቅ ነው፡፡
እሴቶች/Values
አድራሻ
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንጻ 6ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 601
በጽ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች
ከተገልጋይ የሚጠበቅበት፡- እንደየሚሰጠው አገልግሎት መስፈርትና መረጃዎችን አሟልቶ መገኘት