የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀባት ልማት ፅ/ቤት

 

 

 

የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀባት ልማት ፅ/ቤት

ራዕይ /Vision/

   በ 2022 ተልዕኮውን በብቃት መፈጸምና ማስፈጸም የሚችል እና በስነምግባሩ የተመሰገነ ነጻና ገለልተኛ የሆነ ፐብሊክ ሰርቪስ ተፈጥሮ ማየት፣

ተልዕኮ /Mission/

አገልግሎትን ውጤታማ ማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት የሰው ሀብት ልማት፤ ስምሪትና አስተዳደር አገልግሎቶችን በመስጠት የአስፈጻሚ አካላትን የመፈጸም እና የማስፈጸም አቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ የክትትልና ድጋፍ አገልቶችን በመስጠት የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ ነው፤

እሴቶች /Values/

  • ለህግ የበላይነት መገዛት/Rule of Law
  • ለዜጋ ክብር መስጠት/ Respect for Citizens
  • የሠው ሀይላችን ሀብታችን ነው/Our Human Resource is Our Wealth
  • ግልጽነትና ተጠያቂነት/Transparency and accountability
  • ታማኝነት/Honesty
  • ሜሪትን መሰረት ያደረገ አሰራር/ Merit-based Practice
  • ሁልጊዜመማማር/Learning Organization
  • ቀልጣፋና ውጤታማነት/ Effectiveness and Efficiency
  • ቀልጣፋና ውጤታማነት/ Effectiveness and Efficiency

በጽ/ቤቱ  የሚሰጡ አገልግሎት

  1. ምክርና ድጋፍ አገልግሎት
  2. የሰው ኃብት ስምሪት አገልግሎት
  3. የስልጠና አገልግሎት.
  4. የመረጃአገልግሎት፣የሰው ሀብት እስታስቲካዊ መረጃዎች
  5. ቅሬታና አቤቱታ የመፍታት አገልግሎት
  1. .የሰው ሀብት ኦዲት አገልግሎት

የደንበኞች ግዴታ

  1. ሕጎችን እና የአሰራር መመሪያዎችን መከተል፤
  2. ትክክለኛ መረጃ ማቅረብ፤
  3. የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታን መከተልና ማሟላት፤
  4. ጽ/ቤት ሕግና ደንብ ማክበር፤
  5. የአገልግሎት ክፍያ የመክፍል፤

አድራሻችን

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሀንፃ 6ኛ ፎቅ